If this is so, then the Lord knows how to rescue the godly from trials and to hold the unrighteous for punishment on the day of judgment. - 2 Peter 2:9
---
UN AUTRE VERSET BIBLIQUE DU JOUR : 2 Pierre 2:9
le Seigneur sait délivrer de l'épreuve les hommes pieux, et réserver les injustes pour êtres punis au jour du jugement, - 2 Pierre 2:9
---
የዕለቱ ሌላ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ፡- 2ኛ ጴጥሮስ 2፡9-10
ጌታ እግዚአብሔርን የሚያመልኩትን ከፈተና እንዴት እንዲያድን፥ በደለኞችንም ይልቁንም በርኵስ ምኞት የሥጋን ፍትወት እየተከተሉ የሚመላለሱትን ጌትነትንም የሚንቁትን እየቀጣቸው ለፍርድ ቀን እንዴት እንዲጠብቅ ያውቃል። ደፋሮችና ኵሩዎች ሆነው ሥልጣን ያላቸውን ሲሳደቡ አይንቀጠቀጡም፤ — 2 ጴጥሮስ 2:9-10
No comments:
Post a Comment