Friday, March 7, 2025

ሁሉንም በአንድነት | የሐዋርያት ሥራ፦ ምዕራፍ ፬ ከቁጥር ፴፪ - ፴፯

   ያመኑትም ሕዝብ አንድ ልብ አንዲትም ነፍስ ነበሯቸው፥ ገንዘባቸውም ሁሉ በአንድነት ነበረ እንጂ ካለው አንድ ነገር ስንኳ የራሱ እንደ ሆነ ማንም አልተናገረም። ሐዋርያትም የጌታን የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ በታላቅ ኃይል ይመሰክሩ ነበር፤ በሁሉም ላይ ታላቅ ጸጋ ነበረባቸው። በመካከላቸው አንድ ስንኳ ችግረኛ አልነበረምና፤ መሬት ወይም ቤት ያላቸው ሁሉ እየሸጡ የተሸጠውን ዋጋ ያመጡ ነበርና፤ በሐዋርያትም እግር አጠገብ ያኖሩ ነበር፤ ማናቸውም እንደሚፈልግ መጠን ለእያንዳንዱ ያካፍሉት ነበር። ትውልዱም የቆጵሮስ ሰው የነበረ አንድ ሌዋዊ ዮሴም የሚሉት ነበረ፥ እርሱም በሐዋርያት በርናባስ ተባለ፤ ትርጓሜውም የመጽናናት ልጅ ነው፤ እርሻም ነበረውና ሽጦ ገንዘቡን አምጥቶ ከሐዋርያት እግር አጠገብ አኖረው።

No comments:

Post a Comment

DUE TO THE GLOBAL FINANCIAL CRISIS AND TECHNOLOGICAL ADVANCES, EMBASSIES AROUND THE WORLD ARE ADVISED TO LIMIT THEIR STAFF TO ONE PERSON, THE AMBASSADOR, AND TO MODERNIZE THEIR SERVICES AND DIPLOMACY.

   Due to the global financial crisis and technological advances, embassies around the world are advised to limit their staff to one person,...