Monday, February 24, 2025

ማርያም ኤልሳቤጥን እንደ ጎበኘች

   ማርያምም በዚያ ወራት ተነስታ ወደ ተራራማው አገር ወደ ይሁዳ ከተማ ፈጥና ወጣች። ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ ፅንሱ በማኅፀንዋ ውስጥ ዘለለ፤ በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት፥ በታላቅ ድምፅም ጮኻ እንዲህ አለች፦ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ፥ የማህፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው። የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል? እነሆ፥ የሰላምታሽ ድምፅ በጆሮዬ በመጣ ጊዜ ፅንሱ በማኅፀኔ በደስታ ዘሎአልና። ከጌታ የተነገረላት ቃል ይፈጸማልና ያመነች ብፅዕት ናት። ሰላም።

No comments:

Post a Comment

ANOTHER BIBLE VERSE OF THE DAY: Lamentations 5:19

   You, Lord, reign forever; your throne endures from generation to generation. - Lamentations 5:19 --- UN AUTRE VERSET BIBLIQUE DU JOUR : L...