የፈጠረኝ አምላኬና አባቴ ቅድስት ሥላሴ ነው። በማህፀኗ ተሸክማ፣ አምጣ፣ ጡቶቿን እያጠባች ያሳደገችን እናቴ ሙዳይ አበበ ናት። በተጨማሪም አምላኬና አባቴ ቅድስ ሥላሴ ከወላጅ እናቴ ከሙዳይ አበበ ጋር በመሆን አሳድጎኛል፣ መግቦኛል፣ መጠለያ ሰጥቶኛል፣ አልብሶኛል፣ አስተምሮኛል፣ ስታመም አድኖኛል፣ የሥራ ዕድል ሰጥቶኛል፣ አለም አሳይቶኛል፣ በተለያዩ የአለም ሀገራትም የመኖር፣ የመስራትና የመማር ዕድል ሰጥቶኛል። ባጠቃላይ በሕይወቴ ውስጥ የሚያስፈልገኝ በሙሉ ያሟሉልኝ አምላኬና አባቴ ቅድስት ሥላሴና ወላጅ እናቴ ሙዳይ አበበ ናቸው።
አንተ ግን ከተወለድኩበት ጊዜ ጀምሮ ወንጀል ስትፈጽምብኝ፣ በገንዘብ ሸጠኸኝ ልትገለኝ ጦርነት ከፍተህብኝ ስትዋጋኝ ነው የኖርከው። ከሀምሳ ዓመታት በላይም ታግሼሃለው። ካሁን በኋላ ግን አልታገስህም። አምላኬና አባቴ ቅድስት ሥላሴና ወላጅ እናቴ ሙዳይ አበበ እንድትጠፋ ፈርደውብሃል። የሚያጠፋህም ቅድስት ሥላሴ ነው። በቅርቡም ትጠፋለህ። እኔን ደግሞ አምላኬና አባቴ ቅድስት ሥላሴና ወላጅ እናቴ ሙዳይ አበበ ወደ ተቀደሰ ስፍራዬና እርስቴ ኒውዮርክ በሰላም ይወስዱኛል። በምድርም በሰማይም አንገናኝም። ሰላም።
No comments:
Post a Comment