Tuesday, August 20, 2024

መድሃኒአለም ክርስቶስን ድር ቢያብር ሊያስረው አይችልም። የድሩን መረብ በጣጥሶ ይወጣል። ሰላም።

   አላዛርን ከመቃብር ያስነሳ አምላክ፤ እራሱም በሦስተኛው ቀን በታላቅ ሥልጣንና ኃይል ከሙታን ተነስቶ ሰይጣንን ያሰረና ትንሣኤን ያበሰረ አምላክ፤ መድሃኒአለም ክርስቶስን ድር ቢያብር ሊያስረው አይችልም። የድሩን መረብ በጣጥሶ ይወጣል። ሰላም።

No comments:

Post a Comment

Et misericordia - John Rutter, Patricia Forbes, The Cambridge Singers, City of London Sinfonia

https://youtu.be/TwPMjelndWE?si=r-ohoxqRUUFJSrJc