Tuesday, June 4, 2024

የዕለቱ ጥቅስ: (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:19-20)

“እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ። እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።“

(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:19-20)

No comments:

Post a Comment

ANOTHER BIBLE VERSE OF THE DAY: Galatians 3:28

   There is neither Jew nor Gentile, neither slave nor free, nor is there male and female, for you are all one in Christ Jesus. - Galatians ...